ሕዝብ ወይም ብሄረሰብ ማለት ምን ማለት ነው?
ሕዝብ ማለት ብዛት ባለው ቁጥር የተሰባሰቡ ሰዎች፡በሚጋሩት ቋንቋ፣ ሀይማኖት፣ ዘር፣ መኖርያ ቦታ፣ ሙያ ወይም የእነዚህ ሁሉ ድምር እርስ በርሳቸው የተለየ ትስስር እንዳለቸው አድርገው የሚቀበሉ ናቸው፡፡ በወንጌል ተልእኮ አንጻር ስንተረጉመው “ሕዝብ ማለት የወንጌል ተልእኮ በቤተክርስትያን ተከላ እንቅስቃሴ መልክ በቋንቋ ፡በሃይማኖት፡ በዘር፡ ወዘተ…ሊነሱ የሚችሉት አለመግባባቶችና አለመቀባበሎች ሳይኖሩ በፍጥነት ሊሰራጭ የሚችልበት ትልቅ የሰው ክምችት ነው፡፡“
ያልተደረሱ ህዝቦች ማለት ምን ማለት ነው?